በደቡብ ምስራቅ ሲያትል ውስጥ ምን እየሆነ ነው።

አማርኛاَلْعَرَبِيَّةُ • 繁体字 • 한국어 • Español • Tagalog • ትግርኛ • Tiếng việt • English • af-Soomaali

የተዘመነ: ሐምሌ 25፣ 2022

አጠቃላይ እይታ

የደህንነት እና የሕዝብ መጓጓዣ አገልግሎትን ለማሻሻል እና በእግር፣ በብስክሌት እና ቢከን ሂል እና ረኒየር ሸለቆን ጨምሮ፣ በደቡብ ምስራቅ ሲያትል ውስጥ የሕዝብ መጓጓዣን ቀላል ለማድረግ እየሰራን ነው።

ፕሮጀክቶች በግንባታ ላይ ናቸው፣ ወደ መጨረሻው ንድፍ እየተቃረቡ ወይም ገና ተጀምረዋል። የሚገኙበት ደረጃ ምንም ይሁን ምን፣ ከእርስዎ መስማት እንፈልጋለን።

ደቡብ ምስራቅ ሲያትል በስፋት:

ለጎረቤት መንገድ የተዋጣ የድጋፍ ገንዘብ

ቢኮን ሂል:

ሬኒየር ሸለቆ:

በሸሪክ ተወካይ ድርጅቶች የሚመሩ ፕሮጀክቶች

በመላው ከተማ ውስጥ እየተከናወኑ ስላሉ ፕሮጀክቶች የበለጠ ለማወቅ፣ የካፒታል ፕሮጄክቶችን በመረጃ ልውውጥ ሰሌዳችን ይመልከቱ።